ABOUT US – ጥቂት ስለእኛ!

MISSION:- Ethio Education website offers Ethiopian languages and science courses online in line with the Ethiopian education school curriculum for students from kindergarten to 12th grade. These course contents include audio, video and reference books which are written by renowned international scholars. In addition, in collaboration with Dr.Nega`s education center (*drnegaeducationcenter.org) we give academic scaffolding support for those who want to access online education in Ethiopia and abroad.

VISION:-Produce internationally competitive and competent students in Science, Technology, Engineering, Math (STEM) who can critically analyze and articulate their ideas.

GOAL:-To help children of Ethiopian background fully understand their identity, empower them to feel proud of who they are as individuals and be successful in whatever they do and wherever they live.

This website is developed in collaboration with dr.Nega education center. Dr.Nega Education center was established in 2013 in Columbus, Ohio. It provides tutoring, educational counselling and consultancy for Ethio-Americans and Ethiopian students.

ይህ ዌብሳይት ከአፀደ ህፃናት ጀምሮ እስከ 12ተኛ ክፍል ድረስ ላሉ ተማሪዎች የሀገሪቱን የትምህርት  ስርዓት ባማከለ መልኩ የቋንቋ እና የሳይንስ ትምህርቶችን ኦንላይን ያቀርባል። እነዚህ ትምህርቶች በድምፅ በምስል እንዲሁም በአለም አቀፍ ዘንድ ታዋቂ በሆኑ ምሁራን የተጻፉ መፅሃፍቶችን በበቂ ሁኔታ ያካተቱ ናቸው ። ከዚህ በተጨማሪም ከዶ/ር ነጋ የትምህርት ማእከል ጋር በመተባበር በኢትዮጲያ እና ከኢትዮጲያ ውጪ ለሚገኙ ተማሪዎች የኦንላይን ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛል።

በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እና ብቁ የሆኑ ኢትዮጲያውያን ተማሪዎችን ማፍራት እና ከገፅ ለገፅ ትምህርት ወደ ኦንላይን የትምህርት ስርአት በሀገራችን እንዲስፋፋ ማድረግ ራእያችን ነው።

አላማችን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማንነታቸውን እንዲያውቁ በማንነታቸው ኮርተው እና ጎልብተው በተሰማሩበት ምስክ የተሳካ ስራ እንዲሰሩ ማድረግ ነው። 

[/expand]